መግለጫ
ደስታ ማታሚያ ቤት ባለዉ ክፍት የስራ መደብ ኣወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
የትምህርት ደረጃ
BA ዲግሪ
ተፈላጊ ችሎታ
- ማናጅመንት
- የመኪና መንጃ ፍቃድ ያለዉ/ ያላት
ስራ ልምድ
ከ 2 ዓመት በለይ የሰራ ልምድ ያለዉ/ ያላት በህተመት የሰራ ይመረጠል
How to apply
- መስፈቱን የምታሟላ ተወዳዳሪዎች በሙሉ ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ በስራ ሰዓት ኦርጅናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ CV እና ዶኩሜንት በማያያዝ እንድት ያሳዉቃል
- የመመዝገብያ ቦታ: ደስታ ማተሚያ ቤት ዋና ቢሮ ባዛር በስተጀርባ ዳዕሮ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
- የመመዝገቢያ ቀን : ከ 07/11/2008 ዓ/ም - 12/ 11/ 2008 ዓ/ም
- ስልክ ቁጥር : 0344 40 98 60 / 0914 00 96 42