ደስታ ማታሚያ ቤት

መግለጫ

ደስታ ማታሚያ ቤት ባለዉ ክፍት የስራ መደብ ኣወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

BA ዲግሪ

ተፈላጊ ችሎታ

  • ማናጅመንት
  • የመኪና መንጃ ፍቃድ ያለዉ/ ያላት

ስራ ልምድ

ከ 2 ዓመት በለይ የሰራ ልምድ ያለዉ/ ያላት በህተመት የሰራ ይመረጠል

How to apply

  • መስፈቱን የምታሟላ ተወዳዳሪዎች በሙሉ ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ በስራ ሰዓት ኦርጅናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ CV እና ዶኩሜንት በማያያዝ እንድት ያሳዉቃል
  • የመመዝገብያ ቦታ: ደስታ ማተሚያ ቤት ዋና ቢሮ ባዛር በስተጀርባ ዳዕሮ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
  • የመመዝገቢያ ቀን : ከ 07/11/2008 ዓ/ም - 12/ 11/ 2008 ዓ/ም
  • ስልክ ቁጥር : 0344 40 98 60 / 0914 00 96 42