መግለጫ
መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታች የተገለፀው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾች አወዳድሮ ለስነህዝብ ጥናት ተቋም መቅጠር ይፈልጋል ፡፡
ደረጃ
ሌክቸረር እና ከዚያ በላይ
|
የትምህርት ደረጃ
ተፈላጊ ችሎታ
ስራ ልምድ
How to apply
-
የስራ ቦታ ፣መቐለ ዩኒቨርስቲ
-
የምዝገባ ቀን ፣ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ግዜ ጀምሮ አስር ተከታታይ የስራ ቀናት በሰው ሃብት ስራ አመራር ዳይሪክተር ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር C21-306 ወይም e-mail mulugeta taddesse@gmail orabrha1972@yahoo.com ማመለከት የምትችሉ መሆናችሁ እንገልፃለን፡፡
ማሳሰብያ፣ አመልካቾች የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃዎችን ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡
መቐለ ዩኒቨርስቲ