ከፍተኛ ፍርድ ቤት

መግለጫ

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድቤት ቀጥሎ በተገለፀዉ ክፍተ የስራ መደብ ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቀጥር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ

ተፈላጊ ችሎታ

በኮምፒተር ሳይንስ : በኢንፈሮሜሽንን ቴክኖሎጂ ወይም በኢንፎርሜሽን ሰይንስ

ስራ ልምድ

0/4 ዓመት

How to apply

  • የምዝገባ ቀን 10/08/2008 – 21/08/2008 ዓ/ም
  • ምዝገባ ቦታ: መቐለ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ክልል ትግራይ ወኪል መጋቢአያ ፌዴራል ቢሮ ቁጥር 37
  • COC ለሚያስፈልግ የብቃት መረጋጫ ማቅረብ አለባቹ
  • ስቁ 0344403582 /0344409421