ዘሩፋም ኢንድስትሪኃ/የተ/የግ/ማ

መግለጫ

ድርጅታችን ዘሩፋም ኢንድስትሪ ኃ/የተ/የግል ማህበር ባለዉ ክፍት የስራ ቦታ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

ዲፕሎማ በ ደረጃ 3

ተፈላጊ ችሎታ

በመካነኒካል Â የተመረቀ

ስራ ልምድ

2 ዓመት በላይ

How to apply

  • አመልካች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት መመዝገበ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን
  • ኣድራሻ መቀለ ሓሚዳይ ኢንዱስትራ ዞን ሳሚኤል ሚስማር Â ፋብሪከ