ሱፐርቫይዘር

ናይ ትምህርቲ ርሕቀት ማንዴላ

ማንዴላ የርቀት የትምህርት ከዚ ቀጥሎ ለቀረቡት የሰራ መስኮች ሰራተኛ አወዳደሮ መቅጠር ይፈልጋል

መስፈርቱን የምታማሉ አመልካቾች ከኦርጅናል የትምህርት ማስረጃ ጋር የተገናዘበ ኮፒ ይዘዉ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን

ተጨማሪ አንብብ