ሚኪ ኢስት አፍሪካን ሃ.የተ.የግ .ማህብር

ሚኪ ኢስት አፍሪካን ሓላ/ዝተ/ዉ/ማ

                        ሚኪ ኢስት አፍሪካን ሃ.የተ.የግ .ማህብር

ድርጅታችን ሚኪ ኢስት አፍሪካን ከዚህ በታች በተጠቀሰዉ ክፍት የስራ ቦታ መደብ በቁ የሆነ አመልካችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::

የስራ መደቡ መጠሪያ      የሽያጭ ሰራተኛ / Sales Representative/

የትምህርት ደረጃ    በማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ ስልጠና እዉቅና ካለዉ ተቆም የተመረቀ/ች

የስራ ልምድ    ለዲግሪ 0 ዓመት ለዲፕሎማ ሁለት ዓመት ለ 12 + አራት ዓመትና ከዚያ በላይ በተመሳሳይ ሞያ የሰራ/ች

ተጨማሪ አንብብ