የጥበቃ ሰራተኛ 1
ኤጀንሲ ቀረብ መድሃኒት ፈንድPHARMACEUTICALS FUND AND SUPPLY AGENCY
ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ
ለስራ መደቡ የሚጠይቀዉ ዝቅተኛ ተፈላጊ ደረጃ ----- 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ የመሳርያ አጠቃቀም ችሎታ ያለዉና ዋስ ማቅረብ የሚችል
የስራ ልምድ --------------- 2 ዓመት
የትምህርት ዓይነት ----------------- የቀለም
ለአይቲ ሳፖርት ቴክኒሻያን
ኤጀንሲ ቀረብ መድሃኒት ፈንድPHARMACEUTICALS FUND AND SUPPLY AGENCY
ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ
ለስራ መደቡ የሚጠይቀዉ ዝቅተኛ ተፈላጊ ደረጃ ---- ቢ .ኤስ .ሲ ዴግሪ
የስራ ልምድ 1 ዓመት
ወይም
ኮሌጅ ዲፕሎማ የስራ ልምድ 3 ዓመትና ከዚያ በላይ
የትምህርት ዓይነት ----- በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም በኮምፒተር ሳይንስ
ስቶክ ካርድ ፀሐፊ
ኤጀንሲ ቀረብ መድሃኒት ፈንድበድጋሚ የወጣ
ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ
የትምህርት ደረጃ ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም ደረጃ III 0 ዓመት
የትምህርት ዓይነት ብኣካዉንቲንግ
ወይም
የትምህርት ደረጃ ከቴክኒክና ሙያ መለስተኛ ዲፕሎማ ወይም ደረጃ II 2 ዓመት የሥራ ልምድ
የትምህርት ዓይነት በሂሳብ መዝገብ አያያዝ
ወይም
10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ በአዲሱ የትምህርት ስርዓት ወይም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ በቀድሞዉ የትምህርት ስርዓት 6ዓመት የሥራ ልምድ::
የእቃ ግዚ ሰራተኛ
ኤጀንሲ ቀረብ መድሃኒት ፈንድበድጋሚ የወጣ
ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ
የትምህርት ደረጃ ቢኤ ዴግሪ 2 ዓመት የሥራ ልምድ ለ ዲፕሎማ 6 ዓመት የሥራ ልምድ
የትምህርት ዓይነት በፐርቸዚንግ እና ሰፕላይ ማናጅነመንት