ኣዳዲሰ የስራ ማስታወቅያዎች በ ኢንጅነሪንግ ክፍት የስራ ቦታዎች በ ኢንጅነሪንግ
ሳይት መሃንዲስ አዲግራት
ሰንሰለት ኮንስትራክሽን ሓ. ዝተ. ዉ .ማሕበርሰንሰለት ኮንስትራክሽን ሃ/ የተ /የግል ማሕበር በአዲግራት ለሚያሰራዉ የኣስተዳደር ህንፃ ፕሮጀክት እና በዉቅሮ ለሚሰራዉ የገበያ ማዕከል ፕሮጀክት ሳይት መሃንዲስ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
የግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ም /ሥራ አስኪያጅ
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲየዓዲግራት ዩኒቨርሰቲ ከዚህ በታች ያሉ ክፍት የሥራ መደቦች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ስለዚህ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት በ 10 የሥራ ቀናት ዉስጥ ዓዲግራት የኒቨርሰቲ የሰዉ ሃብት ልማት ዳይሬክተር ጽ/ቤት በአካል በምምጣት በፖስታ በኢሜል አስፈላጊ መረጃዎችን በማያያዝ መመዝገብ ይምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
የሥራ መደብ የሚጠይቀዉ ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ
በሲቨል ምህንድስና በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ወይም በአርክቴክቸር
-
ቢ.ኤስ .ሲ ዲግሪ የተመረቀና 7 ዓመት አግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ
-
ኤም.ኤስ. ሲ ዲግሪ የተመረቀና 5 ዓመት አግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ
ሳንታሪ መሃንዲስ
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲየዓዲግራት ዩኒቨርሰቲ ከዚህ በታች ያሉ ክፍት የሥራ መደቦች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ስለዚህ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት በ 10 የሥራ ቀናት ዉስጥ ዓዲግራት የኒቨርሰቲ የሰዉ ሃብት ልማት ዳይሬክተር ጽ/ቤት በአካል በምምጣት በፖስታ በኢሜል አስፈላጊ መረጃዎችን በማያያዝ መመዝገብ ይምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
የሥራ መደብ የሚጠይቀዉ ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ
በሳኒታሪያል ምህንድስና ወይም በሀይድሮሊክ ምህንድስና
-
ቢ.ኤስ .ሲ ዲግሪ የተመረቀና 4 ዓመት አግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ
-
ኤም.ኤስ. ሲ ዲግሪ የተመረቀና 2 ዓመት አግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ