ራዲግራፈር
TSIRITY DIAGNOSTICS AND IMAGING CENTER PLCDescription
ድርጅታችን በሃገሪቱ የሚታየው ዝቅተኛ የህክምና ኣገልግሎት ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሳደግ በሚደረግ ጥረት የበኩሉን ኣስተዋጽኦ ለማበርከት የተቋቋመ ድርጅት ሲሆን በተለይ ዘመናዊ የቴክኖሎጂ ውጤት የሆኑ የላብራቶሪ መሳርያዎችን ወደ ሃገር ውስጥ በማስገባት ታካሚዎች ቅድመ ህክምና ኣገልግሎት የሚያገኙበት ሁኔታ ያመቻቻል።
በዚሁም መሰረት ለክልሉ ህብረተሰብ የሲቲ እስካን ኣገልገሎት እየሰጠ የሚገኘው ድርጅታችን ሰራተኞች ኣወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል። ስለሆነም መስፈርቶቹን የምታሟሉ ባለሞያዎች የትምህርት የስራ ማስረጃዎቻቹሁን እንድታቀርቡ ተጋብዛችሃል።
እውቀና ካለው የህክምና የትምህርት ተቋም በራዲግራፊ የትምህርት በዲፕሎማ/ዲግሪ የተመረቀ/ች
ለዲፕሎማ 2 ዓመት ለዲግሪ 1 ዓመትና ከዛ በላይ በተመሳሳይ የስራ ዓይነት የሰራ/ች
Educational Requirements
Desired Skills
Experience Requirements
How to apply
ኣመልካቾ ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ጊዜ ጅምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ዓዲ ሓቂ ገበያ የድሮ ሓሸንገ ኮለጅ በነበረው ህንፃ በመቐረበ ማመልከት ይኖርባእሃል።
ለተጨማሪ ማብራርያ በስልክ ቁጥር 0344-413956 ይደውሊ።
Share this Post: