ፅርዩቲ ዲያግኖስቲክን ኢሜጅንግን ማእከል ኋ/የተ/የግ/ማህበር | |
---|---|
Position | ራዲግራፈር |
Posted Date | ዓርቢ ጥሪ 23, 2006 |
Closing Date | ሰሉስ ጥሪ 27, 2006 |
location | መቐለ |
Jobs Identification Number | |
Salary | |
By Work Category | ሙሉ ጊዜ |
By Job Category | |
By Career Level | ጀማሪ |
Sex | ኣይለይም |
Quantity | 1 |
Description | ድርጅታችን በሃገሪቱ የሚታየው ዝቅተኛ የህክምና ኣገልግሎት ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሳደግ በሚደረግ ጥረት የበኩሉን ኣስተዋጽኦ ለማበርከት የተቋቋመ ድርጅት ሲሆን በተለይ ዘመናዊ የቴክኖሎጂ ውጤት የሆኑ የላብራቶሪ መሳርያዎችን ወደ ሃገር ውስጥ በማስገባት ታካሚዎች ቅድመ ህክምና ኣገልግሎት የሚያገኙበት ሁኔታ ያመቻቻል። በዚሁም መሰረት ለክልሉ ህብረተሰብ የሲቲ እስካን ኣገልገሎት እየሰጠ የሚገኘው ድርጅታችን ሰራተኞች ኣወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል። ስለሆነም መስፈርቶቹን የምታሟሉ ባለሞያዎች የትምህርት የስራ ማስረጃዎቻቹሁን እንድታቀርቡ ተጋብዛችሃል።
ለዲፕሎማ 2 ዓመት ለዲግሪ 1 ዓመትና ከዛ በላይ በተመሳሳይ የስራ ዓይነት የሰራ/ች
|
Educational Requirements | |
Desired Skills | |
Experience Requirements | |
How to apply | ኣመልካቾ ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ጊዜ ጅምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ዓዲ ሓቂ ገበያ የድሮ ሓሸንገ ኮለጅ በነበረው ህንፃ በመቐረበ ማመልከት ይኖርባእሃል።
ለተጨማሪ ማብራርያ በስልክ ቁጥር 0344-413956 ይደውሊ። |