If you advertise
ስፖንስር በሚያደርግበት ሰዓት ከዚ ቀጥሎ ያሉትን ጥቅሞችን ያገኛሉ
- በቀላሉ ወደ ምልክታ.ኮም ማሕበረ-ሰቡ በመጠጋት ሳቢና ዘመናዊ በሆነ መንገድ ምርትዎ ያስተዋውቃሉ
- መነሻው ገፅ /Home page/ ሲከፈት በትልቁ የድርጅትው ምስል ይኖራል
- በሁሉም የምልክታ.ኮም ገፆች የድርጅትው ሎጎ ይነረዎታል
- ለድርጅትዎ ሚያገለግል ሙሉ ኣንድ ገፅ ያገኛሉ በተጨማሩ በ3+ ቋንቋዎች ምርትዎ ማስታዎወቅ ያስችለዎታለ በፅሁፍ በምስል ወይም በተንቀሳቃሽ ምስል ማረግ ይችላሉ
- የድርጅትዎ ሙሉ መረጃ በምልክታ.ኮም ገፅ ማስፈር ያስችልዎታል በተጨማሪ በጎጉል እና ቢንግ ሰርች ኢንጅኖችን መረጃዎ እንዲሰፍር ያግዘዎታል
- በያኣንዳንዱ የስራ እና የጨረታ ማስታወቅያ ወደ ስራ ፈላጊዎች እና ጨረታ ሚሳተፉ ነጋዴዎች የሚላኩ የኢሜይል እና ኤስ.ኤም.ኤስ መልክትቶች የድርጅትዎ ስም እና/ወይም ሎጎ ተጨምሮበት ይላካል
- ድርጅትዎ ሚያወጣቸው ማናቸው የስራና ጨረታ ማስታወቅያዎች ያለ ምንም ተጨማሪ ክፍያ ማስታዋወቅ/ማስነገር ይችላሉ በተጨማሪ በማህበራዊ ደረ-ገፆቻችን እንዲተላለፉ እናረግዎታለን
- ለድርጅትዎ ሚመለኩቱ ጨረታዎች ካሉም ያለምንም ክፍያ እንዲያቁ እናረግዎታለን
- ድርጅትዎ ሚያወጣቸው የስራ ማስታወቅያ በምልክታ.ኮም ማስነገር ብቻ ሳይሆን የስራ ፈላጊዎች ኣፕሊክሽና ሲቪ ጨምሮ ኦንላይን ኣፕላይ እንዲያረጉ በማረግ የድርጅትዎ ስራ ማቃለል በተጨማሪም ኦንላይን ስክሪን ማረግ ይችላሉ። ይህም ድርጅትዎ ከተጨማሪ የስራ ጫናና ትራንስፓረንስይ እንዲነረው ያግዘዎታል።
- በኣንድ ክፍያ ሙሉ ኣንድ ኣመት ድርጅትዎ በፈለገው መንገድ እና ኢንፎርሜሽን ማስነገር ይችላሉ
- ለዚ ሁሉ ሚጠየቁትን በጣም ዝቅተኛ ክፍያ መሆኑ ደግሞ ሲንነግርዎት በጣም ደስ እያለን ነው።
Sponsors
The ways ideas spread.