መለስተኛ ዕቃ ግምጃ ቤት

Ethio Telcome
Description

የሰሜን ዲስትሪክት ህዳሴ ቴሌኮም ኣ/ማ ከዚህ በታች በተገለፀው ክፍት የስራ መደብ ሰራተኛ ኣወዳድሮ በቋሚ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

Educational Requirements

በግዥና ንብረት ኣስተዳደር በማርኬቲንግ፣ በማኔጅመንት፣ በኣካውንቲንግ የተመረቀ/ች

10+2 /technical school/ ሰቲፊኬት ያለው/ያላት

Desired Skills

በግዥና ንብረት ኣስተዳደር በማርኬቲንግ፣ በማኔጅመንት፣ በኣካውንቲንግ የተመረቀ/ች

10+2 /technical school/ ሰቲፊኬት ያለው/ያላት

Experience Requirements
0-2
How to apply

3 ዋስ ማቅረብ የሚችል

 ከዚህ ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ ሰራተኞች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ ቀናት በሰሜን ዲስትሪክት ህዳሴ ቴሌኮም ኣ/ማ ሰው ሃብት ኣስተዳደር ቢሮ ቁጥር 208 በኣካል በመቅረብ ከማይመለስ የት/ት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ኮፒ በማያዝ ከዋናው ጋር በማገናዘብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ስ.ቁጥር 0344-402777

Share this Post:
Backs