ሚኪ ኢስት አፍሪካን ሃ.የተ.የግ .ማህብር

Micky East Africa PLC
Description

                        ሚኪ ኢስት አፍሪካን ሃ.የተ.የግ .ማህብር

ድርጅታችን ሚኪ ኢስት አፍሪካን ከዚህ በታች በተጠቀሰዉ ክፍት የስራ ቦታ መደብ በቁ የሆነ አመልካችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::

የስራ መደቡ መጠሪያ      የሽያጭ ሰራተኛ / Sales Representative/

የትምህርት ደረጃ    በማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ ስልጠና እዉቅና ካለዉ ተቆም የተመረቀ/ች

የስራ ልምድ    ለዲግሪ 0 ዓመት ለዲፕሎማ ሁለት ዓመት ለ 12 + አራት ዓመትና ከዚያ በላይ በተመሳሳይ ሞያ የሰራ/ች

Educational Requirements
Desired Skills
Experience Requirements
How to apply

አድራሻ

ቀዳማይ ወያነ የገብያ አዳራሽ የቢሮ ቁጥር 108 ሀ/A በግንባር ቀርባችሁ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::

ለበለጠ መረጃ

ስልክ : 034 441 94 64

Share this Post:
Backs