| ሚኪ ኢስት አፍሪካን ሃ.የተ.የግ .ማህብር | |
|---|---|
| Position | ሚኪ ኢስት አፍሪካን ሃ.የተ.የግ .ማህብር |
| Posted Date | ረቡዕ ሕዳር 10, 2007 |
| Closing Date | ሰንበት ሕዳር 14, 2007 |
| location | መቐለ |
| Jobs Identification Number | |
| Salary | |
| By Work Category | ሙሉ ጊዜ |
| By Job Category | |
| By Career Level | ጀማሪ |
| Sex | ኣይለይም |
| Quantity | 1 |
| Description | ሚኪ ኢስት አፍሪካን ሃ.የተ.የግ .ማህብር ድርጅታችን ሚኪ ኢስት አፍሪካን ከዚህ በታች በተጠቀሰዉ ክፍት የስራ ቦታ መደብ በቁ የሆነ አመልካችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል:: የስራ መደቡ መጠሪያ የሽያጭ ሰራተኛ / Sales Representative/ የትምህርት ደረጃ በማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ ስልጠና እዉቅና ካለዉ ተቆም የተመረቀ/ች የስራ ልምድ ለዲግሪ 0 ዓመት ለዲፕሎማ ሁለት ዓመት ለ 12 + አራት ዓመትና ከዚያ በላይ በተመሳሳይ ሞያ የሰራ/ች |
| Educational Requirements | |
| Desired Skills | |
| Experience Requirements | |
| How to apply | አድራሻ ቀዳማይ ወያነ የገብያ አዳራሽ የቢሮ ቁጥር 108 ሀ/A በግንባር ቀርባችሁ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን:: ለበለጠ መረጃ ስልክ : 034 441 94 64 |