የፋይንስና ህጋዊነት ኦዲት ክፍል ኦዲተር

EFDR Defence Forces North Regiment Central Command
Description

የመከላለያ ሰሜን ዕዝ ጠ/መምርያ ከዚህ በታች በተመ ክፍት የስራ መደብ ላይ ባለሙያዎች ኣወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል


በኣካውንቲንግ፣ ማናጅመንት እና ኢኮኖሚክስ የባችለር ዲግሪና 6 ዓመት የስራ ልምድ ወይም

በማስተርስ ዲግሪ 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው ወይም

በዶክትሬት ዲግሪና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለወ/ያላት

Educational Requirements
Desired Skills
Experience Requirements
How to apply

መሳሰብያ

1. የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት

2. ፃታ ኣይለይም

3. የስራ ቦታ ሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ

4. የምዝገባ ቦታ ሰ/ዕዝ ጠ/መምርያ ቅጥር ዶክሜትመንት ቡድን ቢሮ

5. የምዝገባ ቀን ይህ ማስታቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከታህሳስ 07/04/2006 -- 12/04/2006 ዓ/ም

6. የፈተና ቀን በውስጥ ማስታወቅያ ይነገራል

7. የስራ ልምድ ማስረጃችሁ ላይ የኣገልግሎት ዘመን፣ቀን፣ ወርና ዓ/ም ይከፈላችሁ የነበረው ደመውዝና የስራ ግብር የተከፈለበት መሆኑን ካልተገለፀ ተቀባይነን የለውም።

8. ከዚህ በላይ ለተጠቀሱት ክፍት የስራ ቦታዎች ከተጠቀሰ የተፈላጊ ችሎታዎች በላይ በትምህርትም ብሰራ ልምድ ለሚያቀርቡ መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እስታውቃለን። ለበለጠ መረጃ በስ/ቁ 0344418128 ይደውሉ።

ቅዳሜ ከሰዓት በፊት ቢሮኣችን ክፍት ስለሆነ መመዝገብ ይችላሉ

Share this Post:
Backs