ነዳጅ ዕደላ ክለርክ

Trans Ethiopia PLC
Description

ትራንስ ኢትዩጽያ  ሃላፍነቱ  የተወሰነ የግል  ማሕበር   ከዚህ  በታች  የተጠቀሰዉ  ክፍት  የስራ  መደብ  ሰራቶኞች   አወዳድሮ   መቅጠር   ይፈልጋል::

የት/ደረጃና የሞያ መስክ ቀለም 103 / 101

የስራ ልምድ 103 1 ዓመት 101 5 ዓመት

Educational Requirements
Desired Skills
Experience Requirements
How to apply

መስፈርቱን የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ሰወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሰራ ቀናት በመቐለ ዋና ፅቤት የሰዉ ሃብት ኣመራር ዋና ክፍል በመገኘት የማይመለስ ፎቶ ኮፒና ኦርጅናል የትምህርትና የስራ ልምድ ማስራጃችሁን በመያዝ እንትመዘገቡ ይጋብዛል::

Share this Post:
Backs