https://milkta.com/en/jobs/display/406
ትራንስ ኢትዮጽያ ኋ/የተ/የግ/ማህበር
Position ነዳጅ ዕደላ ክለርክ
Posted Date ረቡዕ ነሓሰ 14, 2006
Closing Date ረቡዕ ነሓሰ 21, 2006
location ሚሌ ኦፕሬሽን ማእከል
Jobs Identification Number
Salary
By Work Category ሙሉ ጊዜ
By Job Category
By Career Level ጀማሪ
Sex ኣይለይም
Quantity 1
Description

ትራንስ ኢትዩጽያ  ሃላፍነቱ  የተወሰነ የግል  ማሕበር   ከዚህ  በታች  የተጠቀሰዉ  ክፍት  የስራ  መደብ  ሰራቶኞች   አወዳድሮ   መቅጠር   ይፈልጋል::

የት/ደረጃና የሞያ መስክ ቀለም 103 / 101

የስራ ልምድ 103 1 ዓመት 101 5 ዓመት

Educational Requirements
Desired Skills
Experience Requirements
How to apply

መስፈርቱን የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ሰወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሰራ ቀናት በመቐለ ዋና ፅቤት የሰዉ ሃብት ኣመራር ዋና ክፍል በመገኘት የማይመለስ ፎቶ ኮፒና ኦርጅናል የትምህርትና የስራ ልምድ ማስራጃችሁን በመያዝ እንትመዘገቡ ይጋብዛል::

All Rights Reserved © Milkta 2013 - 2024 . Powered and developed by Rackmint System. Made with love in Mekelle