የቴክኒክ ክፍል ሃላፊ

ኤክሴል ፕላስቲክስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር
Description
ኤክሴል ፕላስቲክስ ኃ.የተ.የግ.ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደብ መጠሪያ፡ የቴክኒክ ክፍል ሃላፊ- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ በስምምነት• የወጣውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 የስራ ቀናት ውስጥ ማስረጃችሁን በማያያዝ ሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 105 እየቀረባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡• አድራሻ፡ ቦሌ ክ/ከ ገርጂ ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ አጠገብ ስልክ፡ 0116-292198/96 ፖ.ሣ.ቁ 15036
Educational Requirements
ባችለር
Desired Skills
- ተፈላጊ ችሎታ መስፈርት፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በመካኒካል ምህንድስና/ በኤሌክትሪካል ምህንድስና/ በኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮኒክስ ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪና አግባብ ያለው 7 ዓመት የስራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 3 ዓመት በቴክኒክ ክፍል ሃላፊነት በፕላስቲክስ ማምረቻ ተቋም ውስጥ የሰራ
Experience Requirements
- ተፈላጊ ችሎታ መስፈርት፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በመካኒካል ምህንድስና/ በኤሌክትሪካል ምህንድስና/ በኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮኒክስ ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪና አግባብ ያለው 7 ዓመት የስራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 3 ዓመት በቴክኒክ ክፍል ሃላፊነት በፕላስቲክስ ማምረቻ ተቋም ውስጥ የሰራ
5-10 ዓመት
How to apply
Share this Post:
Backs