ኤክሴል ፕላስቲክስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር | |
---|---|
Position | የቴክኒክ ክፍል ሃላፊ |
Posted Date | ረቡዕ ጥቅምቲ 28, 2011 |
Closing Date | ረቡዕ ሕዳር 5, 2011 |
location | 194 |
Jobs Identification Number | |
Salary | |
By Work Category | ሙሉ ጊዜ |
By Job Category | |
By Career Level | መካከለኛ ደረጃ |
Sex | ኣይለይም |
Quantity | 1 |
Description | ኤክሴል ፕላስቲክስ ኃ.የተ.የግ.ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደብ መጠሪያ፡ የቴክኒክ ክፍል ሃላፊ- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ በስምምነት• የወጣውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 የስራ ቀናት ውስጥ ማስረጃችሁን በማያያዝ ሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 105 እየቀረባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡• አድራሻ፡ ቦሌ ክ/ከ ገርጂ ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ አጠገብ ስልክ፡ 0116-292198/96 ፖ.ሣ.ቁ 15036 |
Educational Requirements | ባችለር |
Desired Skills | - ተፈላጊ ችሎታ መስፈርት፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በመካኒካል ምህንድስና/ በኤሌክትሪካል ምህንድስና/ በኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮኒክስ ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪና አግባብ ያለው 7 ዓመት የስራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 3 ዓመት በቴክኒክ ክፍል ሃላፊነት በፕላስቲክስ ማምረቻ ተቋም ውስጥ የሰራ |
Experience Requirements | - ተፈላጊ ችሎታ መስፈርት፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በመካኒካል ምህንድስና/ በኤሌክትሪካል ምህንድስና/ በኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮኒክስ ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪና አግባብ ያለው 7 ዓመት የስራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 3 ዓመት በቴክኒክ ክፍል ሃላፊነት በፕላስቲክስ ማምረቻ ተቋም ውስጥ የሰራ 5-10 ዓመት |
How to apply |