ፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበርDescription
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ- ብዛት፡ 1- ጾታ፡ ወ/ሴ- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (ለቡ አካባቢ)- ከላይ የተገለጸውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአሉሚኒየም ሽያጭ ቢሮ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0912-293636 / 0914-716900
Educational Requirements
ባችለር
Desired Skills
- የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና ወይም ተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች፣
- የስራ ልምድ፡ ለዲግሪ 10 ዓመት፣ ከዚህም ውስጥ ቢያንስ 5 ዓመት የኮንስትራክሽን ፕሮጀክት ሃላፊ በመሆን የሰራ፣ በተጨማሪም የቴክኒካል ችሎታ ያለው፣ የኮንስትራክሽን ወጪ ላይ ትኩረት ሰጥቶ የሚሰራ፣ ጥሩ የመምራት እውቀት ያለው ቢሆን ይመረጣል፣

Experience Requirements
- የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና ወይም ተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች፣
- የስራ ልምድ፡ ለዲግሪ 10 ዓመት፣ ከዚህም ውስጥ ቢያንስ 5 ዓመት የኮንስትራክሽን ፕሮጀክት ሃላፊ በመሆን የሰራ፣ በተጨማሪም የቴክኒካል ችሎታ ያለው፣ የኮንስትራክሽን ወጪ ላይ ትኩረት ሰጥቶ የሚሰራ፣ ጥሩ የመምራት እውቀት ያለው ቢሆን ይመረጣል፣
10-15 ዓመት

How to apply
Share this Post: