| ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | |
|---|---|
| Position | ፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ |
| Posted Date | ረቡዕ ጥቅምቲ 28, 2011 |
| Closing Date | ረቡዕ ሕዳር 5, 2011 |
| location | 194 |
| Jobs Identification Number | |
| Salary | |
| By Work Category | ሙሉ ጊዜ |
| By Job Category | |
| By Career Level | ኤክስኩቲቭ/ዳይሪክተር |
| Sex | ኣይለይም |
| Quantity | 1 |
| Description | ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ- ብዛት፡ 1- ጾታ፡ ወ/ሴ- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (ለቡ አካባቢ)- ከላይ የተገለጸውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአሉሚኒየም ሽያጭ ቢሮ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0912-293636 / 0914-716900 |
| Educational Requirements | ባችለር |
| Desired Skills | - የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና ወይም ተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች፣ - የስራ ልምድ፡ ለዲግሪ 10 ዓመት፣ ከዚህም ውስጥ ቢያንስ 5 ዓመት የኮንስትራክሽን ፕሮጀክት ሃላፊ በመሆን የሰራ፣ በተጨማሪም የቴክኒካል ችሎታ ያለው፣ የኮንስትራክሽን ወጪ ላይ ትኩረት ሰጥቶ የሚሰራ፣ ጥሩ የመምራት እውቀት ያለው ቢሆን ይመረጣል፣ |
| Experience Requirements | - የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና ወይም ተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች፣ - የስራ ልምድ፡ ለዲግሪ 10 ዓመት፣ ከዚህም ውስጥ ቢያንስ 5 ዓመት የኮንስትራክሽን ፕሮጀክት ሃላፊ በመሆን የሰራ፣ በተጨማሪም የቴክኒካል ችሎታ ያለው፣ የኮንስትራክሽን ወጪ ላይ ትኩረት ሰጥቶ የሚሰራ፣ ጥሩ የመምራት እውቀት ያለው ቢሆን ይመረጣል፣ 10-15 ዓመት |
| How to apply |