የፕሮጀክት ንብረት አስተዳደር ሐላፊ

ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር
Description
ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበርክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የፕሮጀክት ንብረት አስተዳደር ሐላፊ- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ- ደመወዝ፡ በድርጅቱ የደመወዝ እስኬል መሰረት• ከላይ የተመቀሰውን የመመዘኛ መስፈርቶች የምታማሉ አመልካቾች እስከ 15/02/2011 ድረስ የማይመለስ ኮፒ ማስረጃዎችን ከዋናው የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችና ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋር በመያዝ በኩባንያው ዋናው መ/ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማሕበርስልክ ቁጥር፡ 0115513289የቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ፊትለፊት
Educational Requirements
ዲፕሎማ
Desired Skills
- ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ፡ በተዛማች የትምህርት መስክ በዲግሪ/በዲፕሎማ የተመረቀ ሆኖ ስድስት/ስምንት አመት የሥራ ልምድ ያለው፤ ከዚህ ውስጥ በሀላፊነት ሶስት አመት የሠራ፤ በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ የሠራ ቢሆን ይመረጣል
Experience Requirements
- ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ፡ በተዛማች የትምህርት መስክ በዲግሪ/በዲፕሎማ የተመረቀ ሆኖ ስድስት/ስምንት አመት የሥራ ልምድ ያለው፤ ከዚህ ውስጥ በሀላፊነት ሶስት አመት የሠራ፤ በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ የሠራ ቢሆን ይመረጣል
5-10 ዓመት
How to apply
Share this Post:
Backs