ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር | |
---|---|
Position | የፕሮጀክት ንብረት አስተዳደር ሐላፊ |
Posted Date | ሰሉስ ጥቅምቲ 6, 2011 |
Closing Date | ሰሉስ ጥቅምቲ 13, 2011 |
location | 194 |
Jobs Identification Number | |
Salary | |
By Work Category | ሙሉ ጊዜ |
By Job Category | |
By Career Level | መካከለኛ ደረጃ |
Sex | ኣይለይም |
Quantity | 1 |
Description | ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበርክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የፕሮጀክት ንብረት አስተዳደር ሐላፊ- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ- ደመወዝ፡ በድርጅቱ የደመወዝ እስኬል መሰረት• ከላይ የተመቀሰውን የመመዘኛ መስፈርቶች የምታማሉ አመልካቾች እስከ 15/02/2011 ድረስ የማይመለስ ኮፒ ማስረጃዎችን ከዋናው የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችና ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋር በመያዝ በኩባንያው ዋናው መ/ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማሕበርስልክ ቁጥር፡ 0115513289የቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ፊትለፊት |
Educational Requirements | ዲፕሎማ |
Desired Skills | - ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ፡ በተዛማች የትምህርት መስክ በዲግሪ/በዲፕሎማ የተመረቀ ሆኖ ስድስት/ስምንት አመት የሥራ ልምድ ያለው፤ ከዚህ ውስጥ በሀላፊነት ሶስት አመት የሠራ፤ በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ የሠራ ቢሆን ይመረጣል |
Experience Requirements | - ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ፡ በተዛማች የትምህርት መስክ በዲግሪ/በዲፕሎማ የተመረቀ ሆኖ ስድስት/ስምንት አመት የሥራ ልምድ ያለው፤ ከዚህ ውስጥ በሀላፊነት ሶስት አመት የሠራ፤ በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ የሠራ ቢሆን ይመረጣል 5-10 ዓመት |
How to apply |