ሹፌር (10)

ዘመን ኢትዮጲያ አስመጪና ላኪ
Description
ዘመን ኢትዮጲያ አስመጪና ላኪ ክፍት የውጪ የሥራ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ሹፌርብዛት፡ 10ደመወዝ፡ በስምምነትአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ መስፈርቶቹን የምታሟሉ አመልካቾች እስከ 9/02/2011 ድረስ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡አድራሻ፡ ቦሌ ሀርመኒ ሆቴል ፊት ለፊት ኤልጂ ሕንጻ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 2484-5-5
Educational Requirements
ሌላ
Desired Skills
- የትምህርት ደረጃ፡ ከ8ኛ ክፍል በላይ ያተናቀቀና 3ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው
- የሥራ ልምድ፡ በውሃ ድርጅት ውስጥ ወይም በመጠጥ ፋብሪካ ውስጥ ከ3 ዓመት በላይ የሰራ
Experience Requirements
- የትምህርት ደረጃ፡ ከ8ኛ ክፍል በላይ ያተናቀቀና 3ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው
- የሥራ ልምድ፡ በውሃ ድርጅት ውስጥ ወይም በመጠጥ ፋብሪካ ውስጥ ከ3 ዓመት በላይ የሰራ
3-5 ዓመት
How to apply
Share this Post:
Backs