የገቢ አሰባበሰብና ክፍያ አፈፃፀም ባለሙያ III
የመንገድ ፈንድ ጽ/ቤትDescription
የመንገድ ፈንድ ጽ/ቤትክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደብ መጠሪያ፡ የገቢ አሰባበሰብና ክፍያ አፈፃፀም ባለሙያ III- ብዛት፡ 2- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ- ደመወዝ፡ 5375.00- ፆታ፡ አይለይም- የምዝገባ ቦታ፡ መንገድ ፈንድ ጽ/ቤት ርቼ ወደ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር ገባ ብሎ፡፡- የምዝገባ ጊዜ፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት የሰው ሃብት እና የጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ፡፡
Educational Requirements
ባችለር
Desired Skills
- ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ቢዝነስ አስተዳደር ስራ አመራር ፋይናንሻል አካውንቲንግ
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 5 ዓመት ከምረቃ በኋላ
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 5 ዓመት ከምረቃ በኋላ
Experience Requirements
- ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ቢዝነስ አስተዳደር ስራ አመራር ፋይናንሻል አካውንቲንግ
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 5 ዓመት ከምረቃ በኋላ
5-10 ዓመት
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 5 ዓመት ከምረቃ በኋላ
5-10 ዓመት
How to apply
ማሳሰቢያ፡ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከትምህርትና ከስራ መደቡ ጋር አግባብ ያለው የስራ ልምድ ማስረጃ ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡የመንገድ ፈንድ ጽ/ቤት
Share this Post: