ማሽን ኦፕሬተር ደ.2 / ኤክስካቫተር ኦፕሬተር/

እንይ ኮንስትራክሽን
Description
እንይ ኮንስትራክሽንክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ማሽን ኦፕሬተር ደ.2 / ኤክስካቫተር ኦፕሬተር/- የቅጥር ሁኔታ፡ ፕሮጀክት እስኪጠናቀቅ- ብዛት፡ 4- ደመወዝ፡ በስምምነት- የስራ ቦታ፡ አሶሳ ዳለቲ-ባሩዳ መ/ስራ ፕሮጀክት- የማመልከቻ ቦታ፡ ጅማ መንገድ ከካራቆሬ አለፍ ብሎ የተባበሩት ነዳጅ ማደያ ወረድ ብሎ ወደ ውስጥ 300 ሜትር ገባ ብሎ• አመልካቾች ለመወዳደር የምትፈልጉበትን የስራ መደብ በመግለፅ ማመልከቻ ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡• የማመልከቻ ጊዜ ገደብ ይህ ማስታወቂያ በወጣ 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውን ማስረጃ እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡• ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0923-763785
Educational Requirements
ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምሩቅ
Desired Skills
- የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ልዩ መንጃ ፈቃድ ያለው
- የስራ ልምድ፡ በሙያው 4 ዓመት የሰራ
Experience Requirements
- የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ልዩ መንጃ ፈቃድ ያለው
- የስራ ልምድ፡ በሙያው 4 ዓመት የሰራ
3-5 ዓመት
How to apply
Share this Post:
Backs