https://milkta.com/en/jobs/display/2699
እንይ ኮንስትራክሽን
Position ማሽን ኦፕሬተር ደ.2 / ኤክስካቫተር ኦፕሬተር/
Posted Date ረቡዕ መስከረም 9, 2011
Closing Date ረቡዕ መስከረም 16, 2011
location 206
Jobs Identification Number
Salary
By Work Category ሙሉ ጊዜ
By Job Category
By Career Level መካከለኛ ደረጃ
Sex ኣይለይም
Quantity 4
Description እንይ ኮንስትራክሽንክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ማሽን ኦፕሬተር ደ.2 / ኤክስካቫተር ኦፕሬተር/- የቅጥር ሁኔታ፡ ፕሮጀክት እስኪጠናቀቅ- ብዛት፡ 4- ደመወዝ፡ በስምምነት- የስራ ቦታ፡ አሶሳ ዳለቲ-ባሩዳ መ/ስራ ፕሮጀክት- የማመልከቻ ቦታ፡ ጅማ መንገድ ከካራቆሬ አለፍ ብሎ የተባበሩት ነዳጅ ማደያ ወረድ ብሎ ወደ ውስጥ 300 ሜትር ገባ ብሎ• አመልካቾች ለመወዳደር የምትፈልጉበትን የስራ መደብ በመግለፅ ማመልከቻ ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡• የማመልከቻ ጊዜ ገደብ ይህ ማስታወቂያ በወጣ 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውን ማስረጃ እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡• ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0923-763785
Educational Requirements ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምሩቅ
Desired Skills - የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ልዩ መንጃ ፈቃድ ያለው
- የስራ ልምድ፡ በሙያው 4 ዓመት የሰራ
Experience Requirements - የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ልዩ መንጃ ፈቃድ ያለው
- የስራ ልምድ፡ በሙያው 4 ዓመት የሰራ
3-5 ዓመት
How to apply
All Rights Reserved © Milkta 2013 - 2024 . Powered and developed by Rackmint System. Made with love in Mekelle