የሂሳብና የሽያጭ ሰራተኛ

Dan Technocraft
Description

ድርጅታችን በላዉ ክፍት የስራ መደብ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል መስፈርቱን የምታማሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወዊያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 4 የስራ ቀናት ዉስጥ በስራ ሰዓት ኦርጅናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ሲቪ እና ዶክሜንቱ በመያዝ እንድትመዘገቡ ያሳዉቃል

Educational Requirements

በአካዉንቲነግ የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች

በአካዉንቲንግ ዲፕሎማ የተመረቀ/ች

Desired Skills

የካሽ ረጂስተር ማሸን ኦፕሬት ማድረግ ልምድ ያለዉ/ት

ጥሩ የኮምፒተር ችሎታ ያለዉ/ት

Â

Experience Requirements

ለመጀመሪያ ዲግሪ በሂሳብ ስራ እና ተያያዥ ስራዎች 2 እስከ 3 ዓመት ያለዉ /ላት

ለዲፕሎማ በሂሳብ ስራ እና ስራዎች 4 እስከ 5 ዓመት ያለዉ /ላት

How to apply

ዋስ ማቅረብ የሚችል

መቐለ

መመዝገብያ ቦታ ጋራድ ህንፃ ግራዉንድ በሚገኘወዉ የዳን ቴክኖ ክራፍት ሽየያጭ ክፍል

Share this Post:
Backs