ዳን ቴክኖ ክራፍት | |
---|---|
Position | የሂሳብና የሽያጭ ሰራተኛ |
Posted Date | ሰሉስ ጉንበት 30, 2008 |
Closing Date | ዓርቢ ሰነ 3, 2008 |
location | መቐለ |
Jobs Identification Number | |
Salary | |
By Work Category | ሙሉ ጊዜ |
By Job Category | |
By Career Level | መካከለኛ ደረጃ |
Sex | ኣይለይም |
Quantity | 1 |
Description | ድርጅታችን በላዉ ክፍት የስራ መደብ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል መስፈርቱን የምታማሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወዊያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 4 የስራ ቀናት ዉስጥ በስራ ሰዓት ኦርጅናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ሲቪ እና ዶክሜንቱ በመያዝ እንድትመዘገቡ ያሳዉቃል |
Educational Requirements | በአካዉንቲነግ የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች በአካዉንቲንግ ዲፕሎማ የተመረቀ/ች |
Desired Skills | የካሽ ረጂስተር ማሸን ኦፕሬት ማድረግ ልምድ ያለዉ/ት ጥሩ የኮምፒተር ችሎታ ያለዉ/ት Â |
Experience Requirements | ለመጀመሪያ ዲግሪ በሂሳብ ስራ እና ተያያዥ ስራዎች 2 እስከ 3 ዓመት ያለዉ /ላት ለዲፕሎማ በሂሳብ ስራ እና ስራዎች 4 እስከ 5 ዓመት ያለዉ /ላት |
How to apply | ዋስ ማቅረብ የሚችል መቐለ መመዝገብያ ቦታ ጋራድ ህንፃ ግራዉንድ በሚገኘወዉ የዳን ቴክኖ ክራፍት ሽየያጭ ክፍል |