Gene United car import PLC

Description

ገኔ ዩናይትድ የመኪና አስመጪ ሃላ/የተ /የግ/ ማህበር በመቐለ ቅርንጫፍ ከፍተዉ አዲስ ቢሮ ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

Educational Requirements

የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀና 2 ዓመት እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችልና በማናጅመንት ፣በህዝብ አስተዳደር፣ ኢኮኖሚክስና ተያያዥ ያላቸዉ የትምህርት ዝግጅት ወይም

በዲፕሎማ የተመረቀና 4 ዓመት እና ከዛ ባላየ የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችልና በማናጅመንት፣ በህዝብ አስተዳደር ፣ኢኮኖሚክስና ተያያዥ ያላቸዉ የትምህርት ዝግጅት

Desired Skills

የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀና 2 ዓመት እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችልና በማናጅመንት ፣በህዝብ አስተዳደር፣ ኢኮኖሚክስና ተያያዥ ያላቸዉ የትምህርት ዝግጅት ወይም

በዲፕሎማ የተመረቀና 4 ዓመት እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችልና በማናጅመንት፣ በህዝብ አስተዳደር ፣ኢኮኖሚክስና ተያያዥ ያላቸዉ የትምህርት ዝግጅት

Experience Requirements

የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ 2 ዓመትእና ከዛ በላይ

ዲፕሎማ የተመረቀና 4 ዓመት እና ከዛ በላይ

How to apply

ተወዳዳሪዎች ማስረጃቸዉን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶኮፒን ይዘዉ መቅረብ አለባቸዉ

ተወዳዳሪዎችይጠቅማሉ የሚላቸዉ ማናቸዉም ደብዳቤዎች ማቅረብ ይችላሉ

መመዝገቢያ ጊዜ 6 /07/ 2008 ዓም እስከ 10 /07 /2008 ዓም Â Â በስራ ሰዓት

አድራሻ ሸባ ዩኒቨርሲቲ ፊት ለፊት ከሚገኘዉ መድን ኢንሹራንስ ህንፃ ከፍ ብሎ

0920981782