ገኔ ዩናይትድ የመኪና አስመጪኃ/የተ/የግ/ማ | |
---|---|
Position | የቢሮ ስራአስኪያጅ/ ማናጀር |
Posted Date | ሰሉስ መጋቢት 6, 2008 |
Closing Date | ቀዳም መጋቢት 10, 2008 |
location | መቐለ |
Jobs Identification Number | |
Salary | |
By Work Category | ሙሉ ጊዜ |
By Job Category | |
By Career Level | መካከለኛ ደረጃ |
Sex | ኣይለይም |
Quantity | 1 |
Description | ገኔ ዩናይትድ የመኪና አስመጪ ሃላ/የተ /የግ/ ማህበር በመቐለ ቅርንጫፍ ከፍተዉ አዲስ ቢሮ ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል |
Educational Requirements | የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀና 2 ዓመት እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችልና በማናጅመንት ፣በህዝብ አስተዳደር፣ ኢኮኖሚክስና ተያያዥ ያላቸዉ የትምህርት ዝግጅት ወይም በዲፕሎማ የተመረቀና 4 ዓመት እና ከዛ ባላየ የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችልና በማናጅመንት፣ በህዝብ አስተዳደር ፣ኢኮኖሚክስና ተያያዥ ያላቸዉ የትምህርት ዝግጅት |
Desired Skills | የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀና 2 ዓመት እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችልና በማናጅመንት ፣በህዝብ አስተዳደር፣ ኢኮኖሚክስና ተያያዥ ያላቸዉ የትምህርት ዝግጅት ወይም በዲፕሎማ የተመረቀና 4 ዓመት እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችልና በማናጅመንት፣ በህዝብ አስተዳደር ፣ኢኮኖሚክስና ተያያዥ ያላቸዉ የትምህርት ዝግጅት |
Experience Requirements | የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ 2 ዓመትእና ከዛ በላይ ዲፕሎማ የተመረቀና 4 ዓመት እና ከዛ በላይ |
How to apply | ተወዳዳሪዎች ማስረጃቸዉን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶኮፒን ይዘዉ መቅረብ አለባቸዉ ተወዳዳሪዎችይጠቅማሉ የሚላቸዉ ማናቸዉም ደብዳቤዎች ማቅረብ ይችላሉ መመዝገቢያ ጊዜ 6 /07/ 2008 ዓም እስከ 10 /07 /2008 ዓም Â Â በስራ ሰዓት አድራሻ ሸባ ዩኒቨርሲቲ ፊት ለፊት ከሚገኘዉ መድን ኢንሹራንስ ህንፃ ከፍ ብሎ 0920981782 |