Mekelle University

Description

በመቀለ ዩኒቨርሲቲ የዓዲ ሓቂ ካምፓስ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ከዚህ በታች ያሉት ክፍት የስራ መደቦች ሌክቸረር አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል ስለዚህ መስፈርቱን ይምታማሉ አመልካቾች መወዳደርÂ ይምትችሉ መሆናችሁ እንገልፃለን

Educational Requirements

MA በማርኬቲንግ ማናጅመንት ማስተርስ ቢዝነስ አስተዳደር (Marketing concentration) የተመረቀች የመመረቅያ ጽሑፍ ዉጤታቸዉ በጣም ጥሩና ከዚያ በላይ የሆነ እንዲሁም የመጀመሪየ ዲግሪ በማርኬቲነገ ማናጅመንት /B.E.D in Business Education emphasis on marketing የተመረቀ ች የመመረቅያ ነጥባቸዉ 3∙00 እና ከዚህ በላይ ለወንዶች ሲሆን 2∙75 እና ከዚህ በላይ ለሴቶች

Desired Skills

Experience Requirements

-Â Â Â በከፍተኛ ትምህርት ተቋም የማስተማር የስራልምድ ያለው/ያላትይመረጣል፡፡

How to apply

ማሳሰብያ

-Â Â Â የምዝገባቦታዓዲ-ሓቂካምፓስቢዝነስናኢኮኖሚክስኮሌጅየሰውሃብትልማትኤክስፐርት ፅ/ቤትበግንባርቀርበውወይምበE-mail goitomstor@gmail.com መመዝገብይችላሉ፡፡

-Â Â Â ተወዳደሪዎች በምዝገባ ጊዜ ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ይዛችሁ እንድትቀርቡ፡፡

-Â Â Â የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ለተከታታይ10 የስራቀናት

-Â Â Â በከፍተኛ ትምህርት ተቋም የማስተማር የስራልምድ ያለው/ያላትይመረጣል