Defence Construction Enterprise

Description

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኣርታኣለ መገንጠያ -አህመደኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀክት ከዚህ በታች በተገለፀዉ ክፍት የስራ መሰብ መስፈርቱን የሚያማሉ ኣካዉንታት ለ 4 ወር ኮንትራት ኣመልካቾች ኣወዳድሮ ለጠቅጠር ይፈልጋል

Educational Requirements

በኣካዉንቲንግ እና በፋይናንስ መስክ

Desired Skills

ኣካዉንታንት

Experience Requirements

0 ዓመት

How to apply

መመዝገብያ ግዜ የማስረጃ ኦርጅናልና ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቅዳሜን ጨምሮ ተከታታይ 7 የሥራ ቀናት ሲሆን  መመዝገብያ ቦታ በርሃሌ በሚገኘዉ ኣስተዳደር ቢሮ እና መቐለ ኣክሱም ሆቴል ኣካባቢ የሚሰራ የመከላከያ ባለ 3 ኮኮብ ሆቴል ህንፃ ዉስጥ ነዉ ለበለጠ መረጃ 0913-027565/0978450492