Description
ትራንስ ኢትዩጽያ ሃላፍነቱ የተወሰነ የግል ማሕበር ከዚህ በታች የተጠቀሰዉ ክፍት የስራ መደብ ሰራቶኞች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::
የት/ደረጃና የሞያ መስክ ቀለም 10ተ3 / 10ተ1
የስራ ልምድ 10ተ3 1 ዓመት 10ተ1 5 ዓመት
Educational Requirements
Desired Skills
Experience Requirements
How to apply
መስፈርቱን የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ሰወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሰራ ቀናት በመቐለ ዋና ፅቤት የሰዉ ሃብት ኣመራር ዋና ክፍል በመገኘት የማይመለስ ፎቶ ኮፒና ኦርጅናል የትምህርትና የስራ ልምድ ማስራጃችሁን በመያዝ እንትመዘገቡ ይጋብዛል::