Description
ናይል ዴቨሎፕመንት ኤንድ ሰርቪስስ ኃላ.የተ.የግል ማህበርክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ አካውንታንትብዛት፡ 1 (አንድ)ደመወዝ፡ በስምምነትመሰረታዊ የኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ያላትየኦሮምኛ ቋንቋ መናገር፤ ማንበብና መፃፍ የሚችል/የምትችልከላይ የተመለከተውን የሚያሟሉ አመልካቾች የትምህርትማስረጃዎችንና አስፈላጊ ዶክመንቶችን ኮፒ በመያዝ እስከ ጥቅምት 22 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ ማመልከት ይቻላል፡፡- በአካል ኖኖ በሚገኘው የፕሮጀክቱ ቢሮ ወይም- በናይል ዴቨሎፕመንት ኤንድ ሰርቪስስ ኃላ.የተ.የግል ማህበር የፖስታ ሳጥን ቁጥር 27765አዲስ አበባ- ኢሜል፡ humanresource.nds18@gmailመረጃ ለመጠየቅ በስልክ ቁጥር፡ 011 123 9357
Educational Requirements
ዲፕሎማ
Desired Skills
- ተፈላጊ የት/ደረጃ፡ ዲፕሎማ በአካውንቲንግ ያለው/ያላት
- የሥራ ልምድ፡ በሂሳብ ስራ አንድ ዓመት (1) የሠራ/የሠራች
Experience Requirements
- ተፈላጊ የት/ደረጃ፡ ዲፕሎማ በአካውንቲንግ ያለው/ያላት
- የሥራ ልምድ፡ በሂሳብ ስራ አንድ ዓመት (1) የሠራ/የሠራች
1-3 ዓመት