| ናይል ዴቨሎፕመንት ኤንድ ሰርቪስስ ኃላ.የተ.የግል ማህበር | |
|---|---|
| Position | አካውንታንት |
| Posted Date | ረቡዕ ጥቅምቲ 14, 2011 |
| Closing Date | ሓሙስ ጥቅምቲ 22, 2011 |
| location | 194 |
| Jobs Identification Number | |
| Salary | |
| By Work Category | ሙሉ ጊዜ |
| By Job Category | |
| By Career Level | ጀማሪ |
| Sex | ኣይለይም |
| Quantity | 1 |
| Description | ናይል ዴቨሎፕመንት ኤንድ ሰርቪስስ ኃላ.የተ.የግል ማህበርክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ አካውንታንትብዛት፡ 1 (አንድ)ደመወዝ፡ በስምምነትመሰረታዊ የኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ያላትየኦሮምኛ ቋንቋ መናገር፤ ማንበብና መፃፍ የሚችል/የምትችልከላይ የተመለከተውን የሚያሟሉ አመልካቾች የትምህርትማስረጃዎችንና አስፈላጊ ዶክመንቶችን ኮፒ በመያዝ እስከ ጥቅምት 22 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ ማመልከት ይቻላል፡፡- በአካል ኖኖ በሚገኘው የፕሮጀክቱ ቢሮ ወይም- በናይል ዴቨሎፕመንት ኤንድ ሰርቪስስ ኃላ.የተ.የግል ማህበር የፖስታ ሳጥን ቁጥር 27765አዲስ አበባ- ኢሜል፡ humanresource.nds18@gmailመረጃ ለመጠየቅ በስልክ ቁጥር፡ 011 123 9357 |
| Educational Requirements | ዲፕሎማ |
| Desired Skills | - ተፈላጊ የት/ደረጃ፡ ዲፕሎማ በአካውንቲንግ ያለው/ያላት - የሥራ ልምድ፡ በሂሳብ ስራ አንድ ዓመት (1) የሠራ/የሠራች |
| Experience Requirements | - ተፈላጊ የት/ደረጃ፡ ዲፕሎማ በአካውንቲንግ ያለው/ያላት - የሥራ ልምድ፡ በሂሳብ ስራ አንድ ዓመት (1) የሠራ/የሠራች 1-3 ዓመት |
| How to apply |