ናይል ዴቨሎፕመንት ኤንድ ሰርቪስስ ኃላ.የተ.የግል ማህበር

Description

ናይል ዴቨሎፕመንት ኤንድ ሰርቪስስ ኃላ.የተ.የግል ማህበርክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የሶሻል ፕሮግራም አስተባባሪብዛት፡ 1 (አንድ)ደመወዝ፡ በስምምነትመሰረታዊ የኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ያላትየኦሮምኛ ቋንቋ መናገር፤ ማንበብና መፃፍ የሚችል/የምትችልከላይ የተመለከተውን የሚያሟሉ አመልካቾች የትምህርትማስረጃዎችንና አስፈላጊ ዶክመንቶችን ኮፒ በመያዝ እስከ ጥቅምት 22 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ ማመልከት ይቻላል፡፡- በአካል ኖኖ በሚገኘው የፕሮጀክቱ ቢሮ ወይም- በናይል ዴቨሎፕመንት ኤንድ ሰርቪስስ ኃላ.የተ.የግል ማህበር የፖስታ ሳጥን ቁጥር 27765አዲስ አበባ- ኢሜል፡ humanresource.nds18@gmailመረጃ ለመጠየቅ በስልክ ቁጥር፡ 011 123 9357

Educational Requirements

ዲፕሎማ

Desired Skills

- ተፈላጊ የት/ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ/ዲፕሎማ ኢን ሩራል ዴቨሎፕመንት/ አግሪካለቸር
- የሥራ ልምድ፡ በግብርና ሙያ ለቢ.ኤስ.ሲ ሶስት (3) ዓመት ለዲፕሎማ በሙያው አምስት (5) ዓመት የሠራ/የሠራች ሆኖ በማሕበረሰብ ልማት ላይ የሠራ/የሠራች

Experience Requirements

- ተፈላጊ የት/ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ/ዲፕሎማ ኢን ሩራል ዴቨሎፕመንት/ አግሪካለቸር
- የሥራ ልምድ፡ በግብርና ሙያ ለቢ.ኤስ.ሲ ሶስት (3) ዓመት ለዲፕሎማ በሙያው አምስት (5) ዓመት የሠራ/የሠራች ሆኖ በማሕበረሰብ ልማት ላይ የሠራ/የሠራች
5-10 ዓመት

How to apply