ናይል ዴቨሎፕመንት ኤንድ ሰርቪስስ ኃላ.የተ.የግል ማህበር | |
---|---|
Position | የሶሻል ፕሮግራም አስተባባሪ |
Posted Date | ረቡዕ ጥቅምቲ 14, 2011 |
Closing Date | ሓሙስ ጥቅምቲ 22, 2011 |
location | 194 |
Jobs Identification Number | |
Salary | |
By Work Category | ሙሉ ጊዜ |
By Job Category | |
By Career Level | መካከለኛ ደረጃ |
Sex | ኣይለይም |
Quantity | 1 |
Description | ናይል ዴቨሎፕመንት ኤንድ ሰርቪስስ ኃላ.የተ.የግል ማህበርክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የሶሻል ፕሮግራም አስተባባሪብዛት፡ 1 (አንድ)ደመወዝ፡ በስምምነትመሰረታዊ የኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ያላትየኦሮምኛ ቋንቋ መናገር፤ ማንበብና መፃፍ የሚችል/የምትችልከላይ የተመለከተውን የሚያሟሉ አመልካቾች የትምህርትማስረጃዎችንና አስፈላጊ ዶክመንቶችን ኮፒ በመያዝ እስከ ጥቅምት 22 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ ማመልከት ይቻላል፡፡- በአካል ኖኖ በሚገኘው የፕሮጀክቱ ቢሮ ወይም- በናይል ዴቨሎፕመንት ኤንድ ሰርቪስስ ኃላ.የተ.የግል ማህበር የፖስታ ሳጥን ቁጥር 27765አዲስ አበባ- ኢሜል፡ humanresource.nds18@gmailመረጃ ለመጠየቅ በስልክ ቁጥር፡ 011 123 9357 |
Educational Requirements | ዲፕሎማ |
Desired Skills | - ተፈላጊ የት/ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ/ዲፕሎማ ኢን ሩራል ዴቨሎፕመንት/ አግሪካለቸር - የሥራ ልምድ፡ በግብርና ሙያ ለቢ.ኤስ.ሲ ሶስት (3) ዓመት ለዲፕሎማ በሙያው አምስት (5) ዓመት የሠራ/የሠራች ሆኖ በማሕበረሰብ ልማት ላይ የሠራ/የሠራች |
Experience Requirements | - ተፈላጊ የት/ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ/ዲፕሎማ ኢን ሩራል ዴቨሎፕመንት/ አግሪካለቸር - የሥራ ልምድ፡ በግብርና ሙያ ለቢ.ኤስ.ሲ ሶስት (3) ዓመት ለዲፕሎማ በሙያው አምስት (5) ዓመት የሠራ/የሠራች ሆኖ በማሕበረሰብ ልማት ላይ የሠራ/የሠራች 5-10 ዓመት |
How to apply |