Teklay Lake Paper works Plc

Description

ተኽላይ ለኣከ የወረቀት ስራዎች የግል ድርጅት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት 2 የስራመደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

Educational Requirements

እውቅና ካለው ዩኒቨርሲቲ ወይንም ኮሌጅ በዲግሪ

Desired Skills

እውቅና ካለው ዩኒቨርሲቲ ወይንም ኮሌጅ በዲፕሎማ በ ኤሌክትሪካል ወይም በሜካኒካል ቴክኖሎጂ ወይም በኤሌክትሮኒክስ ወይም በሜካኒካል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ ሞያ

Experience Requirements

በተመሳሳይ የስራ መስክ 3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት

How to apply

ማሳሰቢያአመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ኦርጂናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር መቅረብ አለበት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት

መቐለ ከተማ በ ሃፀይ ሃ.የ.የግል ኩባንያ በሚገኘው ቢሮአችን መቅረብ አለበት። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251348990499 በስራ ሰዓት ደውለው መረዳት ይችላሉ።