| ተኽላይ ለኣከ የወረቀት ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማ | |
|---|---|
| Position | Junior Electrician/ Mechanic |
| Posted Date | ሶኒ ሰነ 19, 2009 |
| Closing Date | ቀዳም ሰነ 24, 2009 |
| location | መቐለ |
| Jobs Identification Number | |
| Salary | |
| By Work Category | ሙሉ ጊዜ |
| By Job Category | |
| By Career Level | መካከለኛ ደረጃ |
| Sex | ኣይለይም |
| Quantity | 2 |
| Description | ተኽላይ ለኣከ የወረቀት ስራዎች የግል ድርጅት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት 2 የስራመደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። |
| Educational Requirements | እውቅና ካለው ዩኒቨርሲቲ ወይንም ኮሌጅ በዲግሪ |
| Desired Skills | እውቅና ካለው ዩኒቨርሲቲ ወይንም ኮሌጅ በዲፕሎማ በ ኤሌክትሪካል ወይም በሜካኒካል ቴክኖሎጂ ወይም በኤሌክትሮኒክስ ወይም በሜካኒካል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ ሞያ |
| Experience Requirements | በተመሳሳይ የስራ መስክ 3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት |
| How to apply | ማሳሰቢያ:አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ኦርጂናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር መቅረብ አለበት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት መቐለ ከተማ በ ሃፀይ ሃ.የ.የግል ኩባንያ በሚገኘው ቢሮአችን መቅረብ አለበት። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251348990499 በስራ ሰዓት ደውለው መረዳት ይችላሉ። |