Description
መቐለ ዩኒቨርስቲ የእንስሳት ህክምና ኮሌጅ ክፍት የስራ መደብ አመልካቾች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
Educational Requirements
ዲግሪ
Desired Skills
ኮምፒተር ሳይንስÂ Â
Experience Requirements
ዜሮ አመት የስራ ልምድ ሆኖ አጠቃላይ የመመረቂያ ነጥብ 2.75 እና ካዛ በለያ ለሴቶች 2.5
How to apply
- አመልካቾችን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦርጅናል እና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ወደ ምዝገባ ቦታ በኣካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን
- ሁሉም የስራ ልምድ የመንግስት ግብር የተከፈለባቸዉ መሆን አለበት
- የመዝገባ ቀን 13/03/09 እስክ 16/03/2009
- የምዝገባ ቦታ በእንስሳት ህክምና ኮሌጅ ቃላሚኖ ግቢ የሰዉ ሃብት ልማት ኤክስፔርት ቢሮ 017