https://milkta.com/en/jobs/display/1504
የሃገረ ሰላም ቴክኒክን ሞያን ትምህርትን ስልጠና ኮሌጅ
Position ቴክኒካል ኣሲስታንት
Posted Date ረቡዕ ሕዳር 14, 2009
Closing Date ዓርቢ ሕዳር 16, 2009
location መቐለ
Jobs Identification Number
Salary
By Work Category ሙሉ ጊዜ
By Job Category
By Career Level ጀማሪ
Sex ኣይለይም
Quantity 1
Description

መቐለ ዩኒቨርስቲ የእንስሳት ህክምና ኮሌጅ ክፍት የስራ መደብ አመልካቾች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

Educational Requirements

ዲግሪ

Desired Skills

ኮምፒተር ሳይንስÂ Â

Experience Requirements

ዜሮ አመት የስራ ልምድ ሆኖ አጠቃላይ የመመረቂያ ነጥብ 2.75 እና ካዛ በለያ ለሴቶች 2.5

How to apply
  • አመልካቾችን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦርጅናል እና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ወደ ምዝገባ ቦታ በኣካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን
  • ሁሉም የስራ ልምድ የመንግስት ግብር የተከፈለባቸዉ መሆን አለበት
  • የመዝገባ ቀን 13/03/09 እስክ 16/03/2009
  • የምዝገባ ቦታ በእንስሳት ህክምና ኮሌጅ ቃላሚኖ ግቢ የሰዉ ሃብት ልማት ኤክስፔርት ቢሮ 017
All Rights Reserved © Milkta 2013 - 2024 . Powered and developed by Rackmint System. Made with love in Mekelle