Mekelle University

Description

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ህፀተ -ዝናብ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ ከዚህ በታች ለተገለፀዉ ክፍት የስራ ቦታ መደብ የአካዳሚክ ሰራተኛቸ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

Educational Requirements

PhD

Desired Skills

preferably with teaching experience

Experience Requirements

0

How to apply

አማካይ ዉጤት ለወንድ 3:00 ለሴት 2:75 እና ከዛ በላይ

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ህፀተ ዝናብ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ይጠቅመኛል የምትሉትን መረጃ ዋናዉና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ህፀተ ዝናብ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር D2-201 በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታዉቃለን