Latest Jobs in Tigray ብኩሎም ቋንቋታት Page 1351
የሰዉ ሃብት ልማት ከፍተኛ ኦፊሰር
Trans Ethiopia PLCክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ኩባንያችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ተፈላጊ የችሎታ መስፈርቶች የሚያሞሉ አመልካቾች አወዳድሮ ብቃት ያለዉ ባለሙያ ያለዉ ባለሙያ መቅጠር ይፈልጋል::
የትምህርት ዓይነት/ ሙያ : ማኔጅመንት ማስተርስ ዲግሪ/ የመጀመሪያ ድግሪ
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ : ማስተርስ ዲግሪ 4 ዓመት የመጀመሪያ ድግሪ 6 ዓመት አገልግሎት ያለዉ /ያላት
ተፈላጊ የብቃት መግለጫ: ይምርምር ስርፀት ችሎታ የዳሰሳ ጥናትና የመረጃ ትንተና ክህሎት የደንበኛ አገልግሎት ክህሎት በቡዱን የመሥራት ብቃት አፈፃፀም ሪፖርት አቀራረብ ዕዉቀትና ልምድ በስልጠና ልማት ዙሪያ በቂ ልምድ መመሪዎች ማዘጋጀት በበሰዉ ሃብት ልማት ላይ የክሀሎት ማጎልበቻ ስልጠና የወሰደና በቂ እውቀት ያለዉ /ያላት
ከፍተኛ ሴፍቲ ኦፊሰር
Trans Ethiopia PLCክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ኩባንያችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ተፈላጊ የችሎታ መስፈርቶች የሚያሞሉ አመልካቾች አወዳድሮ ብቃት ያለዉ ባለሙያ ያለዉ ባለሙያ መቅጠር ይፈልጋል::
የትምህርት ዓይነት/ ሙያ : በማስተርስ ዲግሪ የመጀመሪያ ዲግሪ መካኒካል/ አዉቶሞቲቭ እንዲስትሪያል /ኤሌክትሪካል ምህንድስና
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ : ማስተርስ ዲግሪ 4 ዓመት የመጀመሪያ ድግሪ 6 ዓመት አገልግሎት ያለዉ /ያላት
ልዩ ስልጠና: እስከ 2 ወር ጥገና ሥራ አመራር የወሰደ
በማነጅመንት በዲግሪ ፕሮግራም
Sur Construction SCመስታወቂያ
ኩባንያችን ሱር ኮንስትራክሽን በማነጅመንት በዲግሪ ፕሮግራም የተመረቁ 2.5 እና ከዛ በላይ ነጥብ ያላቸዉ በዛት 06 በቆሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል
-
የስራ ቦታ ፕሮጀክት
-
በድርጅቱ ስኬል መሰረት
Data Encoder
Sheba University CollegeVacancy Announcement
Sheba University College is looking for competent (Applicants) for the following vacancies.
Qualification : Diploma
Field of Study : IT or any
Work Experiences : 6 month & Above
Archives
Sheba University CollegeVacancy Announcement
Sheba University College is looking for competent (Applicants) for the following vacancies.
Qualification : Diploma
Field of Study : IT or any
Work Experiences : 6 month & Above
Accountant
Sheba University CollegeVacancy Announcement
Sheba University College is looking for competent (Applicants) for the following vacancies.
Qualification : BA
Field of Study : Accounting
Work Experiences : 6 month & Above
Dean Of Students
Sheba University CollegeVacancy Announcement
Sheba University College is looking for competent (Applicants) for the following vacancies
Qualification: MA/BA
Field of Study : Management, Sociology , EPDM, psychology
Work Experiences: 4 years and above
Auto Electrician I
Sheba Leather Industry PLCVacanncy Announcement
Sheba Leather Industry plc is established in 1993 in accordance with the commercial code of Ethiopia at this time the company modern machineries and equipment that enable to produce high quality products finished leather and shoe for the international market. The company has about 80% of the total production is exported international market form of finished leather and shoe while the remaining 20% is sold to local market in the form of finished leather and foot wear so sheba Leather Industry PLC would like to invite qualified applicant to fill the following vacant post.
Auto Electrician I
Qualification : Diploma (Level IV) In Auto Electrician & COC Certified
Experience : No required
Office Assistant
Construction and Business BankVacancy Announcement
Educational Qualification : Diploma in Secretarial Science & Office Management
Work Experience: No required
Competency (Knowledge , Skill and abilities )
-
Good Knowledge in office management practice
-
Good inter -personal skill
-
Ability to Coordinate Administer office activities
-
Ability to open office equipment such as Fax and photocopier
GPA ------- 3.00 or Above an average of 75%
Age --------------- Not more than 30
ሚኪ ኢስት አፍሪካን ሃ.የተ.የግ .ማህብር
Micky East Africa PLCሚኪ ኢስት አፍሪካን ሃ.የተ.የግ .ማህብር
ድርጅታችን ሚኪ ኢስት አፍሪካን ከዚህ በታች በተጠቀሰዉ ክፍት የስራ ቦታ መደብ በቁ የሆነ አመልካችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::
የስራ መደቡ መጠሪያ የሽያጭ ሰራተኛ / Sales Representative/
የትምህርት ደረጃ በማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ ስልጠና እዉቅና ካለዉ ተቆም የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ ለዲግሪ 0 ዓመት ለዲፕሎማ ሁለት ዓመት ለ 12 + አራት ዓመትና ከዚያ በላይ በተመሳሳይ ሞያ የሰራ/ች