ኮርፖሬት ብሮድካስቲንድ ፋና ኣ.ማ
ድርጅታችን   በመቐለ  ፋና  ኤፍ.ኤም  94.8  ስረጭት  ጣቢያ   ከዚህ   በታች    ለተመለከተዉ    ክፈት   የስራ  መደብ   ኣመልካቾችን  ኣወዳድሮ   ለመቅጠር    ይፈልጋል:: ተፈላጊ የትመህርት ደረጃና የስራ ልምድ በ ቀንቀ ሥነ ፅሑፍ ወይ በጋዜጠኛ ወይም ሶሻል ሳይንስ ወይም መሰል ሙያ ቢ. ኤ ዲግሪ 1 ጋዜጠኛነት ዓመት ይሰራ ልምድ ያለዉ /ት ወይም ኤም ኤ ዲግሪና 0 ዓመት ይሰራ ልምድ ያለዉ/ ት የትግርኛ ቀንቀ የሚችል /የምትችል ::
ተጨማሪ አንብብ

ትራንስ ኢትዮጽያ ሓ/ዝ/ው/ማሕበር
ትራንስ ኢትዩጽያ  ሃላፍነቱ  የተወሰነ የግል  ማሕበር   ከዚህ  በታች  የተጠቀሰዉ  ክፍት  የስራ  መደብ  ሰራቶኞች   አወዳድሮ   መቅጠር   ይፈልጋል:: የት/ደረጃና የሞያ መስክ ቀለም 10ተ3 / 10ተ1 የስራ ልምድ 10ተ3 1 ዓመት 10ተ1 5 ዓመት
ተጨማሪ አንብብ

ሓይሊ መብራሕቲ ኢትዮጵያ ፕሮጀክት አ/አ/ኤ/አ ጨንፈር ትግራይ ክልል
በድጋሚ የወጣ ክፍት የስራ ማስታወቂያ በኢትዩጽያ ኤሌክትሪክ ሃይል የትግራይ ክልል አገር አቀፍ ኤሌክትሪክ ኣቅርቦት ፕሮጀክት ቢሮ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ሰራተኞችን ኣወዳድሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል:: ተፈላጊ የት/ት ደረጃ      10 /12 ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች ተፈላጊ የስራ ልምድ      4 ዓመት በኦፈስ ፕርፎርመር ወይም አራት ዓመት ኦፊስ ሰርቪስ ፕርፎርመር ወይም አራት ዓመት ኦፊስ ሰርቪስ ፕርፎመር 1ኛ የሰራ/ች
ተጨማሪ አንብብ

ሓይሊ መብራሕቲ ኢትዮጵያ ፕሮጀክት አ/አ/ኤ/አ ጨንፈር ትግራይ ክልል
በድጋሚ የወጣ ክፍት የስራ ማስታወቂያ በኢትዩጽያ ኤሌክትሪክ ሃይል የትግራይ ክልል አገር አቀፍ ኤሌክትሪክ ኣቅርቦት ፕሮጀክት ቢሮ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ሰራተኞችን ኣወዳድሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል:: ተፈላጊ የት/ት ደረጃ             ቲቪቲ 10ተ3 ኮሌጅ ዲፕሎማ በሳፕላይ ማነጅመንት ፐርቼዚንግ ሴልስማንሽፕ ኣካዉንቲንግ             ተፈላጊ የስራ ልምድ       4 ኣራት ዓመት በሳፕላይ ሎጅስቲክ ትራንዚስተር ፕሩክራሜንት የሰራ/ች      
ተጨማሪ አንብብ

ሓይሊ መብራሕቲ ኢትዮጵያ ፕሮጀክት አ/አ/ኤ/አ ጨንፈር ትግራይ ክልል
በድጋሚ የወጣ ክፍት የስራ ማስታወቂያ በኢትዩጽያ ኤሌክትሪክ ሃይል የትግራይ ክልል አገር አቀፍ ኤሌክትሪክ ኣቅርቦት ፕሮጀክት ቢሮ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ሰራተኞችን ኣወዳድሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል:: ተፈላጊ የት/ት ደረጃ             የመጀመሪያ ዲግሪ ቢዝነስ ማነጅመንት የተመረቀች ፐርቸዚንግ ሳፕላይ ማነጅመንት የተመረቀ/ች ተፈላጊ የስራ ልምድ           2 /ሁለት/ አመት በአድሚኒስትሬቲቭ የሰራ/ች  
ተጨማሪ አንብብ

ማይስሩ ጠቅላላ ንግድ ሓ/ዝ/ወ/ማ
ድርጅታችን ማይስሩ ጠቅላላ ንግድ ኋላ/የተወ/የግ/ማህበር በመቐሌ ከተማ ሃወልቲ ኣካበቢ በማስገንባት ላይ ለሚገኘው ባላ 5 ኮኮብ ሆቴል ሰራተኛን ኣወዳድሮ በኣስአኳይ መቅጠር ይፈልጋል የስራ ልምድ በዲግሪ 4 ዓመት ዲፕሎማ 6 ዓመታት የሰራ/ች ሆኖ በህንፃ ግንባታ ወይም ፕሮጀክት የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል በቂ የኮምፒተር ችሎታ ያላው/ላት ዋስ ማቅረብ የሚእል  
ተጨማሪ አንብብ

ዩንቨርስቲ መቐለ
መቐለ ዩኒቨርስቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታለ ከዚ በታች የተመለከተው ፋርማሲስትና ፋርማሲ ቴክኒሻን ክፍት የስራ መደብ ሰራተኞችን ኣወዳድሮ በቃሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል።  በፋርማሲስት ቴክኒሻን በዲፕሎማ የተመረቀ/ች ሲኦሲ ያለፈ/ች ደሞዝ የጤና ባለሞያዎች የደሞዝ ስኬል መሰረት    
ተጨማሪ አንብብ

ዩንቨርስቲ መቐለ
መቐለ ዩኒቨርስቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታለ ከዚ በታች የተመለከተው ፋርማሲስትና ፋርማሲ ቴክኒሻን ክፍት የስራ መደብ ሰራተኞችን ኣወዳድሮ በቃሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል።  በፋርማሲስት ዲግሪ የተመረቀ/ች የሞያ ፍቃድ ማረጋገጣ ሰርትፍኬት ያለው/ት ዜሮና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ት
ተጨማሪ አንብብ

ሱር ኮንስትራክሽን ሓ/ዝ/ው/ማ
ኩባንያችን ሱር ኮንስትራክሽን ከታች በተገለፀው ዝርዝር የስራ መደብ መሰረት ሰራተኞች ኣወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል የትምህርት ደረጃ በኣድ ቫንስ ዲፕሎማ በኣውቶሞቲቭ ያለው የስራ ልምድ 2 ዓመት/  4 ዓመት    
ተጨማሪ አንብብ

ሱር ኮንስትራክሽን ሓ/ዝ/ው/ማ
ኩባንያችን ሱር ኮንስትራክሽን ከታች በተገለፀው ዝርዝር የስራ መደብ መሰረት ሰራተኞች ኣወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል የትምህርት ደረጃ ቴክኒክ ዲፕሎማ ያለው የኦፕሬተር ስልጠና ሰርትፊኬት ያለው በኦፕሬተርነት ሲኦሲ ያለፈና ሰርትፌኪት ያለው የስራ ልምድ 0 ዓመት      
ተጨማሪ አንብብ