ሪፖርተር

ፋና ብሮድካስቲንድ ኮርፖሬት ኣ.ማ
መግለጫ

ድርጅታችን   በመቐለ  ፋና  ኤፍ.ኤም  94.8  ስረጭት  ጣቢያ   ከዚህ   በታች    ለተመለከተዉ    ክፈት   የስራ  መደብ   ኣመልካቾችን  ኣወዳድሮ   ለመቅጠር    ይፈልጋል::

ተፈላጊ የትመህርት ደረጃና የስራ ልምድ

በ ቀንቀ ሥነ ፅሑፍ ወይ በጋዜጠኛ ወይም ሶሻል ሳይንስ ወይም መሰል ሙያ ቢ. ኤ ዲግሪ 1 ጋዜጠኛነት ዓመት ይሰራ ልምድ ያለዉ /ት ወይም ኤም ኤ ዲግሪና 0 ዓመት ይሰራ ልምድ ያለዉ/ ት የትግርኛ ቀንቀ የሚችል /የምትችል ::

የትምህርት ደረጃ
ተፈላጊ ችሎታ
ስራ ልምድ
How to apply

መስፈርቱ ይምታሞሉ ኣመልካቾች ማስረጃችሁን ዋናዉንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከነሓሴ 22 -29 ቀን 2006 ዓ/ም ዘወትር ብሰራ ሰዓት በመቐሌ ፋና ኤፍ .ኤም 94.8 ሬዲዩ ጣቢያ ቅጥር ግቢ በመገኘት መመዝገብ የምተችሉ መሆኑን እነገልፃለን::

ፋና ብሮድካስቲግ ኮርፖሬት ኣ.ማ

መቐለ ፋና ኤፍ ኤም 94.8

ስቁ 0344 4412352

Share this Post:
መመለስ