ኢንስቲዩት ቴክኖሎጂ መቐለ
                      መስታወቂያ መቐለ ዪኒቨርስቲ የኢት ጳያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መቐለ ከዚህ በታች የተዘረዘዉን የስራ መደብ መምህርነት መቅጠር ይፈልጋል:: የትምህርት ደረጃ :  የሁለተኛ ዲግሪ በኤሌክትሪካል ኢንጅኔሪንግ መስከ                          በኮንትሮል ምህንድስና የማስተር ድግሪ የተመረቀ/ች
ተጨማሪ አንብብ

ኤጀንሲ ቀረብ መድሃኒት ፈንድ
PHARMACEUTICALS FUND AND SUPPLY AGENCY       ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ ለስራ መደቡ የሚጠይቀዉ ዝቅተኛ ተፈላጊ ደረጃ -----  8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ የመሳርያ አጠቃቀም ችሎታ ያለዉና ዋስ ማቅረብ የሚችል የስራ ልምድ  ---------------  2 ዓመት የትምህርት ዓይነት   -----------------  የቀለም
ተጨማሪ አንብብ

ኤጀንሲ ቀረብ መድሃኒት ፈንድ
                PHARMACEUTICALS FUND AND SUPPLY AGENCY                             ክፍት  የስራ  መደብ  ማስታወቂያ ለስራ መደቡ የሚጠይቀዉ ዝቅተኛ ተፈላጊ ደረጃ    ----    ቢ .ኤስ .ሲ ዴግሪ የስራ ልምድ 1 ዓመት ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ የስራ ልምድ 3 ዓመትና ከዚያ በላይ የትምህርት ዓይነት -----     በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም በኮምፒተር ሳይንስ
ተጨማሪ አንብብ

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ
የዓዲግራት ዩኒቨርሰቲ ከዚህ በታች ያሉ ክፍት የሥራ መደቦች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ስለዚህ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት በ 10 የሥራ ቀናት ዉስጥ ዓዲግራት የኒቨርሰቲ የሰዉ ሃብት ልማት ዳይሬክተር ጽ/ቤት በአካል በምምጣት በፖስታ በኢሜል አስፈላጊ መረጃዎችን በማያያዝ መመዝገብ ይምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን:: የሥራ መደብ የሚጠይቀዉ ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በማናጅመንት ስፔሻልኒድ (SPECIAL NEED) , ሳይኮሎጂ , ሶሾሎጂ : ነርሲንግ በባችለር ዲግሪና 7 ዓመት ኣግባብ(ተዛማጅ) ያለዉ የሥራ ልምድ የማስተርስ ዲግሪና 5 ዓመት ኣግባብ(ተዛማጅ) ያለዉ የሥራ ልምድ ዶክትሬት ዲግሪና 3 ዓመት ኣግባብ(ተዛማጅ) ያለዉ የሥራ ልምድ  
ተጨማሪ አንብብ

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ
የዓዲግራት ዩኒቨርሰቲ ከዚህ በታች ያሉ ክፍት የሥራ መደቦች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ስለዚህ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት በ 10 የሥራ ቀናት ዉስጥ ዓዲግራት የኒቨርሰቲ የሰዉ ሃብት ልማት ዳይሬክተር ጽ/ቤት በአካል በምምጣት በፖስታ በኢሜል አስፈላጊ መረጃዎችን በማያያዝ መመዝገብ ይምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን:: የሥራ መደብ የሚጠይቀዉ ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ  በሳይኮሎጂ : በሕግ :ማናጅሜንት : ሥርዓተ ፆታና ልማት: ልዩ ፍላጎት ዲፕሎፕመንት ስታዲ :EPDM : ፐፕሊክ ማናጅመንት :- በባችለር ዲግሪና 7 ዓመት አግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ የማስተርስ ዲግሪና 5 ዓመት አግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ ዶክትሬት ዲግሪና 3 ዓመት አግባብ ያለዉ
ተጨማሪ አንብብ

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ
የዓዲግራት ዩኒቨርሰቲ ከዚህ በታች ያሉ ክፍት የሥራ መደቦች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ስለዚህ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት በ 10 የሥራ ቀናት ዉስጥ ዓዲግራት የኒቨርሰቲ የሰዉ ሃብት ልማት ዳይሬክተር ጽ/ቤት በአካል በምምጣት በፖስታ በኢሜል አስፈላጊ መረጃዎችን በማያያዝ መመዝገብ ይምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን:: የሥራ መደብ የሚጠይቀዉ ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ  በሲቨል ምህንድስና በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ወይም በአርክቴክቸር ቢ.ኤስ .ሲ ዲግሪ የተመረቀና 7 ዓመት አግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ ኤም.ኤስ. ሲ ዲግሪ የተመረቀና 5 ዓመት አግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ
ተጨማሪ አንብብ

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ
የዓዲግራት ዩኒቨርሰቲ ከዚህ በታች ያሉ ክፍት የሥራ መደቦች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ስለዚህ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት በ 10 የሥራ ቀናት ዉስጥ ዓዲግራት የኒቨርሰቲ የሰዉ ሃብት ልማት ዳይሬክተር ጽ/ቤት በአካል በምምጣት በፖስታ በኢሜል አስፈላጊ መረጃዎችን በማያያዝ መመዝገብ ይምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን:: የሥራ መደብ የሚጠይቀዉ ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ   በነርሲንግ  በባችለር  ዲግሪ  የተመረቀና  0  ዓመት  ሥራ  ልምድ
ተጨማሪ አንብብ

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ
የዓዲግራት ዩኒቨርሰቲ ከዚህ በታች ያሉ ክፍት የሥራ መደቦች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ስለዚህ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት በ 10 የሥራ ቀናት ዉስጥ ዓዲግራት የኒቨርሰቲ የሰዉ ሃብት ልማት ዳይሬክተር ጽ/ቤት በአካል በምምጣት በፖስታ በኢሜል አስፈላጊ መረጃዎችን በማያያዝ መመዝገብ ይምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን:: የሥራ መደብ የሚጠይቀዉ ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በሳኒታሪያል ምህንድስና ወይም በሀይድሮሊክ ምህንድስና ቢ.ኤስ .ሲ ዲግሪ የተመረቀና 4 ዓመት አግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ ኤም.ኤስ. ሲ ዲግሪ የተመረቀና 2 ዓመት አግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ
ተጨማሪ አንብብ

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ
የዓዲግራት ዩኒቨርሰቲ ከዚህ በታች ያሉ ክፍት የሥራ መደቦች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ስለዚህ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት በ 10 የሥራ ቀናት ዉስጥ ዓዲግራት የኒቨርሰቲ የሰዉ ሃብት ልማት ዳይሬክተር ጽ/ቤት በአካል በምምጣት በፖስታ በኢሜል አስፈላጊ መረጃዎችን በማያያዝ መመዝገብ ይምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን:: የሥራ መደብ የሚጠይቀዉ ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በማናጅመንት የባችለር ዲግሪና 5 ዓመት አግባብ ያለዉ/ ተዛማጅ የሥራ ልምድ የማስተርስ ዲግሪና 3 ዓመት አግባብ ያለዉ/ ተዛማጅ የሥራ ልምድ ዶክትሬት ደግሪና 1 ዓመት አግባብ ያለዉ/ ተዛማጅ የሥራ ልምድ
ተጨማሪ አንብብ

ዩንቨርስቲ መቐለ
መቐለ ዩኒቨርስቲ ለአየር ንብረትና ህብረተሰብ ጉዳዮች ኢንስቲትዩት ላለው ክፍት የስራ መደብ ሰራተኞች አወዳድሮ መቅጠር ስለሚፈልግ  የት/ት ደረጃ MA in Climate and Society or MSC IN Climate and Society Specialization in Climate Affairs and related fields ደረጃ ሌክቸረር ተፈላጊ ችሎታ በማስተማርና በምርምር የሰራ ይመረጣል የከፍተኛ ትምህርት ተቋም የማስተማር ልምድ ያለው /ያላት
ተጨማሪ አንብብ