ኤች አይ ቪ ኤድስ አካል ጉዳተኛች ባለሙያ

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ
መግለጫ

የዓዲግራት ዩኒቨርሰቲ ከዚህ በታች ያሉ ክፍት የሥራ መደቦች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ስለዚህ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት በ 10 የሥራ ቀናት ዉስጥ ዓዲግራት የኒቨርሰቲ የሰዉ ሃብት ልማት ዳይሬክተር ጽ/ቤት በአካል በምምጣት በፖስታ በኢሜል አስፈላጊ መረጃዎችን በማያያዝ መመዝገብ ይምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::

የሥራ መደብ የሚጠይቀዉ ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ

በማናጅመንት ስፔሻልኒድ (SPECIAL NEED) , ሳይኮሎጂ , ሶሾሎጂ : ነርሲንግ

  • በባችለር ዲግሪና 7 ዓመት ኣግባብ(ተዛማጅ) ያለዉ የሥራ ልምድ

  • የማስተርስ ዲግሪና 5 ዓመት ኣግባብ(ተዛማጅ) ያለዉ የሥራ ልምድ

  • ዶክትሬት ዲግሪና 3 ዓመት ኣግባብ(ተዛማጅ) ያለዉ የሥራ ልምድ


 


 

የትምህርት ደረጃ
ተፈላጊ ችሎታ
ስራ ልምድ
How to apply
  • የምዝገባ ቦታ-- በዓዲግራት ዪኒቨርሰቲ በሰዉ ሃብት ልማት ማዕከል

  • ተመዝጋቢዎች የትምህርት ኦርጃናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘዉ መምጣት አለባቸዉ

  • ፈተና የሚሰጥበት ቀን በማስታወቂያ ይወጣል

Share this Post:
መመለስ