የሽያጭ ሱፐርቫይዘር

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
መግለጫ
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ የሽያጭ ሱፐርቫይዘር- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ- ብዛት፡ 1- ጾታ፡ ወ/ሴ- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (ለቡ አካባቢ)- ከላይ የተገለጸውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአሉሚኒየም ሽያጭ ቢሮ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0912-293636 / 0914-716900
የትምህርት ደረጃ
ዲፕሎማ
ተፈላጊ ችሎታ
- የትምህርት ደረጃ፡ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ የተመረቀ/ች፣
- የስራ ልምድ፡ ለቢኤ ዲግሪ 2 ዓመት፣ ዲፕሎማ 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው ሆኖ ከዚህም ውስጥ ቢያንስ 1 ዓመት ተዛማጅ በሆነ ስራ በሃላፊነት የሰራ፣
ስራ ልምድ
- የትምህርት ደረጃ፡ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ የተመረቀ/ች፣
- የስራ ልምድ፡ ለቢኤ ዲግሪ 2 ዓመት፣ ዲፕሎማ 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው ሆኖ ከዚህም ውስጥ ቢያንስ 1 ዓመት ተዛማጅ በሆነ ስራ በሃላፊነት የሰራ፣
3-5 ዓመት
How to apply
Share this Post:
መመለስ